ሚኒስቴሩ የሴቶችን ጫና የሚያቃልሉ ቴክኖሎጂዎች ላይ እየሰራ ነው
ሚኒስቴሩ የሴቶችን ጫና የሚያቃልሉ ቴክኖሎጂዎች ላይ እየሰራ ነው
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሴቶችን የስራ ጫና በሚያቃልሉ ቴክኖሎጂዎች ላይ አብረው መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ከሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ያለም ፀጋዬ ጋር በመከሩበት ወቅት የሴቶችን ጫና በማቃላል ወጣቶች በቴክኖሎጂው ዘርፍ የስራ እድል ማግኘት በሚቻሉበት ሁኔታ ላይ ትኩረት አድርገው ተወያይተዋል፡፡