loading
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሀሳብ አመንጪ ህብረት ( think tank group) ሊያቋቁም ነው።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሀሳብ አመንጪ ህብረት ( think tank group) ሊያቋቁም ነው። አርትስ 03/01/2011
የከተማ አስተዳደር ፅህፈት ቤት እንደገለፀው በከተማዋ የሚገኙ ምሁራን፣የሚዲያ ባለሙያዎች ፣ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦችን ጨምሮ ከተለያዪ ማሕበረሰብ ክፍሎች ከተዉጣጡ ግለሰቦች ጋር በከተማዋ አስተዳደራዊ ራዕይ እና አወቃቀር ላይ እና ሀሳብ አመንጪ ህብረት ለመመስረት ውይይት አድርጎል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *