November 14, 2018 Africa 20ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚዎች አስቸኳይ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯልአርትስ 05/03/2011 ስብሰባው በአፍሪካ ህብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ በህብረቱ ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፈቂ መሃመት በይፋ ተከፍቷል። በስብሰባው ላይ የአፍሪካ ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተገኝተዋል። 20ኛው አስቸኳይ ስብሰባ በመሪዎች ጉባኤ ውሳኔ በሚተላለፍባቸው አጀንዳዎች ላይ ይመክራል። Write a Reply or Comment Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *