EthiopiaPoliticsWorld

ሃያ ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ ሀገርቤት እንመለሳለን አሉ፡፡

የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ አሜሪካን ሀገር ባደረጉት ጉዞ ከ70 በላይ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን አነጋግረዋል፡፡ከነዚህ ዉስጥም ሃያ ስድስቱ ወደ ሀገርቤት እንደሚመለሱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡
ከተመላሾቹ መሀከልም ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ እንደሚገኙበት የኢፌድሪ ዉጭጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም ተናግረዋል፡፡

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button