Breaking News

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዲ ኤፍ አይ ዲ) ዋና ፀሃፊ ፔኒ ሞርዳውንት ጋር ተወያዩ።

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዲ ኤፍ አይ ዲ) ዋና ፀሃፊ ፔኒ ሞርዳውንት ጋር ተወያዩ።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ፍፁም አረጋ በቲዉተር ገጻቸዉ እንዳስታወቁት
ውይይታቸውን በኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች እና ድህነት ቅነሳ ላይ ያተኮረ ነዉ ብለዋል፡፡የሁለቱ ሀገራት ጠንካራ ግንኙነትን ኢትዮጵያ እንደምታደንቅ በገጹ ተጠቅሷል፡፡

leave a reply