AccidentAfrica

በታንዛኒያ የነዳጅ ጫኝ ቦቴ ላይ በደረሰው ቃጠሎ የሟቾች ቁጥር ጨምሯል፡፡

በታንዛኒያ የነዳጅ ጫኝ ቦቴ ላይ በደረሰው ቃጠሎ የሟቾች ቁጥር ጨምሯል፡፡

የንግድ ማእከል በሆነችው ሞሮጎሮ ከተማ አቅራቢያ አንድ የነዳጅ ማመላለሻ ቦቴ ተገልብጦ ነው ቀጣሎወ የተቀሰቀሰው፡፡

አፍሪካ ኒውስ እንደዘገበው ቦቴው ሲገለበጥ የሚፈሰውን ነዳጅ ለመቅዳት በሚሻሙ ሰዎች ላይ የደረሰው አደጋ በርካቶችንም አቁስሏል ነው የተባለው፡፡

በወቅቱ አሽከርካሪው መኪናው እንደደተገለበጠ እሳት እንደሚነሳ በመገመት ሰዎች ከአካባው እንዲርቁ ቢያስጠነቀቅም ሰሚ አላገገኘም ነበር ተብሏል፡፡

የሀገሪቱ ባለ ስልጣናት ቃጠሎው የተቀሰቀሰው አደጋው እንደደረሰ አንድ ግለሰብ የመኪናውን ባትሪ ፈትቶ ለመውሰድ ሲሞክር  እንደሆነ ደርሰንበታል ብለዋል ፡፡

በሆስፒታል የህክምና ክትትል የሚደረግላቸውን የአደጋው ተጠቂዎች ለማዳን ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ አንደሆነ የዳሬሰላም ሆስፒታል ቃል አቀባይ ተናግረዋል፡፡

መንገሻ ዓለሙ

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button