EthiopiaPolitics

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዛሬ አስቸኳይ ጉባኤ እንደሚያካሄድ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ዶክተር ታቦር ገብረ መድህን ገለጹ።

አፈ ጉባኤው ዶክተር ታቦር እንዳሉት ምክር ቤቱ ዛሬ ሰባት ሰዓት በሚያካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ ከሚመለከታቸው
አጀንዳዎች መካከል አዳዲስ የካቢኔ አባላት ሹመትን ማጽደቅ እና ምክር ቤቱ በወረዳ ደረጃ የሚገኙ አስፈጻሚ አካላት
አደረጃጀትን የሚመለከት አዋጅም መርምሮ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል ብለዋል አፈ ጉባኤ።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button