Breaking News

6ተኛዉ የበጎ ሰዉ ሽልማት ነሀሴ 27 ይካሄዳል፡፡

6ተኛዉ የበጎ ሰዉ ሽልማት ነሀሴ 27 ይካሄዳል፡፡

በጎ ስራዎችን በማክበርና በማበረታታት ሌሎች በጎ ሰሪዎችን እናፍራ በሚል የሚካሄደዉ የበጎ ሰዉ ሽልማት በተለየ ዘርፍ ለኢትዮጵያ በጎ ያደረጉ ሰዎችን ነሀሴ 27 ቀን 2010 ዓ.ም በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል ይካሄዳል፡፡
በሽልማቱም ፤ለኢትዮጵያ በጎ የሰሩ የዉጭ ዜጎች፤የመንግስት ሃላፊነትን በብቃት ለተወጡ፤ለመምህራን፤በበጎ አድራጎት ዘርፍ ለሰሩ፤በቅርስና ባህል ዘርፍ፤በሳይንስ ዘርፍ፤ በንግድና ስራ ፈጠራ ፤በሚዲያና ጋዜጠኝነትእና እና በኪነጥበብ ዘርፍ ይሸልማል፡፡

leave a reply