EthiopiaLegalPoliticsSocial

ባለፉት ዓመታት በተጠርጣሪዎችና በታራሚዎች አያያዝ ላይ ያሉ ችግሮች መሻሻል አልታየባቸውም ተባለ::

ይህን ያለው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ከሚሽን በቢሸፍቱ ከተማ ለፌደራልና ክልል የጸጥታ ተቋማት ሀላፊዎች ባዘጋጀዉ ስልጠና ላይ ነዉ ። ስልጠናው በአትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶችን ማክበርና ማስከበር ላይ ያተኮረ ሲሆን ለአምስት ቀናት የሚሰጥ ነው ።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶክተር አዲሱ ገብረእግዚአብሄር ስልጠናዉን ሲከፍቱ ሰልጣኞቹ ሰብዓዊ መብት መከበርና ማስከበር ላይ ሃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ አሳስበዋል ።
ስልጠናው ከፌደራል፣ከአዲስ አበባ፣ከሀረሪ፣ ከድሬደዋ ማረሚያ፤ ከፖሊስና ጸጥታ ተቋማት ለተውጣጡ የስራ ሃላፊዎች የተዘጋጀ ነዉ ፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button