ሳልቫ ኪር ኤርትራን ሊጎበኙ ነው፡፡
የኤርትራ ፕሬስ እንደዘገበው የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር አስመራን የመጎብኘት እቅድ ይዘዋል፡፡
የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ለመጨረሻ ጊዜ የተገናኙት ደቡብ ሱዳን ራሷን ችላ ሀገር መሆኗን በይፋ ስታውጅ ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጁባ በተገኙበት ወቅት ነበር፡፡