Uncategorized

ትራምፕ ሶሪያና ወዳጆቿን አስጠነቀቁ፡፡

ትራምፕ ሶሪያና ወዳጆቿን አስጠነቀቁ፡፡

ቢቢሲ እንደዘገበው የአሜሪካው ፕዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሶሪያ ጦር የኢድሊብን ግዛት ለመቆጣጠር የሚያካሂደውን ዘመቻ አውግዘዋል፡፡

ፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድ ከሩሲያና ከኢራን አጋሮቻቸው ጋር በመሆን ይቅር የማያሰኝ የሰብዓዊ መበብት ጥሰት እያደረሱ ነው ብለዋል ትራምፕ፡፡

የአሳድ መንግስት በተቃዋሚዎች ይዞታ ስር የምትገኘውን ኢድሊብን በእጁ ለማስገባት መቃረቡን በርካታ ብዙሀን መገናኛዎች እየዘገቡት ይገኛሉ፡፡

በተባበሩት መንግስታት ግምት መሠረት በኢድሊብ 30 ሺህ የአል-ኑስራ እና የአል-ቃይዳ ጅሃዲስት ተዋጊዎች ይገኛሉ፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button