Breaking News

ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከሙስሊም ኮሚቴዎች ጋር ተወያዩ

ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከሙስሊም ኮሚቴዎች ጋር ተወያዩ

አርትስ 1/13/2010

ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በቅርቡ በጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተቋቋመው የኢትያጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ።
የከንቲባ ፅህፈት ቤት በድረ ገጹ እንደገለፀው በውይይታቸው ሙስሊሙ ማህበረሰብ በከተማዋ ልማት ላይ ከአስተዳደሩ ጋር በጋራ መስራት በሚችልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ሞክረዋል።
ኮሚቴው የከተማ አስተዳደሩ የሚያከናውናቸውን የለውጥ ስራዎች ለማገዝ ዝግጁ መሆኑን ለከንቲባው አረጋግጧል።

leave a reply