Breaking News

ከንቲባው በአውቶቡስ ተጉዘው የአንድ ዓመት ነፃ ትኬት ሰጡ

ከንቲባው በአውቶቡስ ተጉዘው የአንድ ዓመት ነፃ ትኬት ሰጡ

አርትስ 03/13/2010
ም/ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በቅርቡ ከፌዴራል መንግስት ወደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተዘዋወረውን አንበሳ የከተማ አውቶብስ ትራንስፓርት አገልግሎት አሰጣጥን ከተሳፋሪዎች ጋር አብረው ተጉዘው ተመልክተዋል።ተጠቃሚዎችንም አነጋግረዋል።

ኢንጅነር ታከለ አዲስ አመትን በማስመልከት የ1 አመት የባስ ትኬት በአውቶቡስ ውስጥ ለነበሩት በስጦታ አበርክተዋል።በአንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያሉ ጉድለቶችን ለማሻሻልም አስተዳደሩ እንደሚሰራ ተናግረዋል።
ከንቲባ ጽ/ቤት

leave a reply