Ethiopia

የአፍሪካ ጊዜው አሁን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 27፣2013 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ጊዜው አሁን ነው፤ በጋራ ሆነን ከድህነት አረንቋ፣ አለመረጋጋት መውጣት እንችላለን ሲሉ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ አንደገለጹት በኢኮኖሚ ውህደት ሃብት እና እውቀታችንን ተጠቅመን አጀንዳ 2063ን ማሳካት እንችላለን ብለዋል፡፡ አጀንዳ 2063 በአፍሪካ ውስጥ ዘላቂ ልማት ማምጣትና የአየር ብከልትን ጨምሮ በአፍሪካ የተቀናጀ የአየር ንብረት ለውጥ ምዘና እንዲኖር ብሎም የአህጉሪቱን ፈጣን እድገት እና የአየር ንብረት የንጹህ አየር ጥቅሞች ከግምት ያስገባ መሆኑ ይታወሳል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button