EthiopiaPoliticsRegionsSocial

ማዕከላዊ ኮሚቴው የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን በክብር እንዲሰናበቱ ያቀረበውን ሀሳብ ጉባኤው ሳይቀበለው ቀረ።

አርትስ 21/01/2011
አቶ ደመቀ መኮንን ከአመራርነት መልቀቅ የማይቀለበስ አቋሜ ነው ቢሉም ጉባኤው ወቅቱ አይደለም በሚል ውሳኔያቸውን ወድቅ አድርጎታል። ጉባኤው ዛሬም የቀጠለ ሲሆን 65 አባላትን ያካተተ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ይመርጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ከተመረጡት ውስጥም 13 ለብአዴን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ይመረጣሉ ተብሏል። የአቶ በረከት ስምኦን እና የአቶ ታደሰ ካሳ ከማዕከላዊ ኮሚቴው መታገዳቸው በጉባኤው ጸድቋል።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button