Breaking News

ደኢህዴን ድርጅቱን ሲያገለግሉ የቆዩ 24 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን በክብር አሰናበተ።

ደኢህዴን ድርጅቱን ሲያገለግሉ የቆዩ 24 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን በክብር አሰናበተ።

አርትስ 21/01/2011
ከነዚህም ውስጥ
1 አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ
2 አቶ ሽፈራው ሽጉጤ
3 አቶ ሲራጅ ፈጌሳ
4 አቶ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ
5 አቶ ተክለ ወልድ አጥናፉ
6 አቶ ሳኒ ረዲ
7 አቶ ታገሰ ጫፎ
8 አቶ ሬድዋን ሁሴን
9 ዶ/ር ሽፈራው ተክለማርያም
10 አቶ ደበበ አበራ
11 አቶ መኩሪያ ሀይሌ
12 አቶ አስፋው ዲንጋሞ
13 አቶ ካሚል አህመድ
14 አቶ ተመስገን ጥላሁን
15 አቶ ጸጋየ ማሞ ይገኙበታል ፡፡

leave a reply