EthiopiaPoliticsRegionsSocial

የደኢህዴን ድርጅታዊ ጉባኤ 65 የድርጅቱን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት መረጠ

አርትስ 22/01/2011
የደኢህዴን 10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ድርጅቱን ለሚቀጥሉት አመታት የሚመሩ 65 የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ስምዝርዝር ይፋ አድርጓል።
1. አቶ ማስረሻ በላቸው
2. አቶ ስንታየሁ ወ/ሚካኤል
3. አቶ የሺዋስ አለሙ
4. ወይዘሮ ሙፈርያት ካሚል
5. አቶ አንተነህ ፍቃዱ
6. ወይዘሮ ማርታ ሉዊጄ
7. አቶ ሺሰማ ገብረስላሴ
8. ዶ/ር ጌታሁን ጋረደው
9. አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ
10. ወይዘሮ ፋጤ ሰርሜሎ
11. አቶ ሙሉጌታ ተፈራ
12. አቶ ደሴ ዳልኬ
13. አቶ ዘይኑ ጀማል
14. ኢንጂነር የማታም ቸኮል
15. ዶክተር ቴክሌ ሌዛ
16. ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዪ
17. አቶ ቃሬ ጫዊቻ
18. ወይዘሮ ስምረት ግርማ
19. ወይዘሮ ህይወት ሃይሉ
20. አቶ መለሰ አለሙ
21. አቶ ኤልያስ ሽኩር
22. አቶ አክሊሉ ታደሰ
23. አቶ ሃይለማርም ተስፋዪ
24. አቶ አብዱልፈታ የሱፍ
25. አቶ ተስፋዪ በልጅጌ
26. አቶ እርስቱ ይርዳው
27. አቶ ታምራት ዲላ
28. ወይዘሮ አስቴር ዳዊት
29. ኢ/ር ሌላዓለም ገ/ዮሐንስ
30. አቶ ክፍሌ ገ/ማሪያም
31. አቶ አያሌው ዝና
32. አቶ ዘይኑ ቢታ
33. አቶ አክሊሉ ለማ
34. አቶ ሞገስ ባልቻ
35. አቶ አስራት አለማየሁ
36. ኢ/ር ምስጋናው አረዳ
37. አቶ ተስፋዬ ይገዙ
38. አቶ አብይ አንዳሞ
39. አቶ አለማየሁ ባውዲ
40. አቶ ጥላሁን ከበደ
41. ዶ/ር ደመቀ አጪሶ
42. አቶ አብራሃም ማርሻሎ
43. አቶ ከበደ ሳህለ
44. ወይዘሪት መሰረት መስቀሌ
45. አቶ ስኳሬ ሹዳ
46. አቶ ኃ/ብርሃን ዜና
47. አቶ አማኑኤል አብደላ
48. አቶ ምትኩ ካሳ
49. ወይዘሮ ሂክማ ሐይረዲን
50. አቶ አሰፋ አቢዩ
51. አቶ ተፈራ ሞላ
52. አቶ ፍቅሬ ግዛው
53. አቶ አስራት አሰፋ
54. አቶ ታከለ ነጨ
55. ዶ/ር ማርቆስ ተክሌ
56. አቶ ኡስማን ሱሩር
57. አቶ አያኖ በራሶ
58. አቶ አማኑኤል አብረሃም
59. አቶ ተዘራ ወ/ማሪያም
60. ወይዘሮ ሄለን ደበበ
61. አቶ ፍፁም አረጋ
62. ወይዘሮ አለምፀሐይ ጳውሎስ
63. አቶ በላይ ኮጆአብ
64. አቶ ብሌን ግዜወርቅ
65. ዶ/ር ተሸመ ታደሰ ናቸዉ።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button