EducationEthiopiaPoliticsSocial

ጠቅላይ ሚንስትሩ የ2011 የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሰላማዊ እንዲሆን ሁሉም ሀላፊነቱን እንዲወጣ አሳሰቡ

አርትስ 25/01/2011
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሃዋሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ከሚገኘው ከኢህአዴግ ጉባኤ ጎን ለጎን ምሽት ላይ የ2011 የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ፍጹም ሰላማዊና ውጤታማ ሆኖ ስለሚከናወንበት ሁኔታ ከዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንቶች እና ከክልል አመራሮች ጋር መክረዋል::

በውይይታቸውም ተማሪዎች፣ወላጆች፣መምህራን፣ የትምህርት ማህበረሰብ አባላት፣የክልል አመራሮችና የጸጥታ አካላት የበኩላቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ አሳስበዋል::

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button