EthiopiaPoliticsSocial

ኢትዮጵያ የሰላም ሚኒስቴር ለማቋቋም ወሰነች

አርትስ 01/11/2011
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ባደረገው ስብሰባ ከሰላም ሚኒስቴር ማቋቋም በተጨማሪ ፤ የንግድ ሚኒስቴር እና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ተዋህደው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዲሆን፤ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተዋህደው የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እንዲሆኑ እና የከተማ ልማት ሚኒስቴር እና የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ተዋህደው- የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እንዲሆን ወስኗል።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቢኔ አባላት ቁጥር ከ28 ወደ 20 እንዲቀንስ ውሳኔ አሳለፏል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button