Breaking News

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለአራት የፌዴራል መንግስት የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለአራት የፌዴራል መንግስት የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ

አርትስ 07/02/2011
አቶ ተመስገን ጥሩነህ የጠቅላይ ሚንስትሩ የብሄራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚንስትር፡-
አቶ ደሴ ዳልኬ በሚንስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚንስትሩ የግብርናና መስኖ አማካሪ፡-
አቶ ብናልፍ አንዱዓለም በሚንስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና አስተባባሪ፣
አቶ መለስ ዓለሙ በሚንስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ምክትል አስተባባሪ፡-
በመሆን ከዛሬ ጀምሮ መሾማቸውን የጠቅላይ ሚንስትር ፅ/ቤት መግለጫ አስታውቋል።

leave a reply