EthiopiaPolitics

ምክር ቤቱ አቶ ታገሰ ጫፎን አፈ ጉባኤ አድርጎ መረጠ

የኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር በዛሬ 3ኛ መደበኛ ስብሰባው አቶ ታገሰ ጫፎን የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ አድርጎ መርጧል።
አቶ ታገሰ ጫፎ ወ/ሮ ሙፈሪት ካሚልን በመተካት ነው የኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን በአፈ ጉባኤነት እንዲመሩ በሙሉ ደምፅ የተመረጡት።
አፈ ጉባዔው ከሹመታቸው በኋላ በሰጡት አስተያየት ከህብረተሰቡ ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘው ለውጡን ለማስቀጠል ቃል ገብተዋል ፡፡
አዲሱ አፈ ጉባዔ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል እና በፌዴራል መንግስት ውስጥ በተለያዩ የአመራር እርከኖች ላይ አገልግለዋል።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button