Breaking News

የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የመጀመሪያ ቀን ስልጠና እና ውይይት ተጠናቀቀ

የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የመጀመሪያ ቀን ስልጠና እና ውይይት ተጠናቀቀ

አርትስ 10/02/2011

በዛሬው ስልጠና መንግስት እንዴት ይሰራል? ለሰራተኛና ለደንበኛ የተመቸ የህንጻና የቢሮ አደረጃጀት፣ ውጤታማ ንግግር አዘገጃጀትና አቀራረብ ፣ ውጤታማ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም፣ ውጤታማ ስብሰባ ፣ በሚሉ ርዕሶች በባለሙያዎች ጽሁፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል ያሉት የጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍፁም አረጋ ናቸው::
ስልጠና እና ውይይቱ በሌሎች ርዕሶች ላይ በነገው ዕለትም ይቀጥላል ብለዋል::

leave a reply