Ethiopia

አዲስ አመትን ለማክበር ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ያሉ በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለመሳተፍ ጥያቄ ማቅረባቸዉን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በትዊተር ገጻቸዉ አስታዉቀዋል፡፡

ኢንጂነር ታከለ ዲያስፖራውን በቀጣይም በከተማዋ ልማት ላይ እንዲሳተፍ ጥሪያችንን እናቀርባለን ብለዋል

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button