Breaking News

በጅዳ የታሰሩ ጊዜአቸውን ያጠናቀቁ ታራሚዎች እንዲፈቱ አደርጋለሁ አለ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ቆንጽላ ጽ/ቤት

በጅዳ የታሰሩ ጊዜአቸውን ያጠናቀቁ ታራሚዎች እንዲፈቱ አደርጋለሁ አለ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ቆንጽላ ጽ/ቤት

አርትስ 13/02/2011

የፅህፈት ቤቱ ጀነራል አብዱ ያሲን የዳህባን እና ሺሜሲ የተባሉትን ማረሚያ ቤቶችን በጎበኙበት ወቅት ኢትዮጲያዊያን ሰብአዊ መብት በማስከበር ያሉበትን ሁኔታ መከታተል  በተለያዩ ምክንያቶች ታስረው በማረሚያቤቶች ውስጥ የሚገኙ ዜጎች አያያዝ እና  የእስር ጊዜአቸውን ያጠናቀቁ ታራሚዎች ሊፈቱ በሚችሉባቸው ሁኔታዎች በተመለከተ ከማረሚያ ቤቶቹ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጀነራሉ ከታራሚዎች ጋር በነበራቸው ቆይታ ጽህፈት ቤቱ አስፈላጊውን ክትትል እንደሚያደርግ እና በሚያስፈልጓቸው ማንኛውም ድጋፍ ከጎናቸው እንደሆነ ገልፀዋል፡፡

 

leave a reply