EthiopiaPoliticsSocial

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለ55 ሚንስትር ዴኤታዎች ሹመት ሰጡ

አርትስ 14/02/2011

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍፁም አረጋ ጠ/ሚኒስትሩ በቅርቡ በአዲስ መልክ ላዋቀሩት ካቢኔ የሰጡትን  የ 55ቱን ሚኒስትር ዴኤታዎች ዝርዝር ይፋ አድርገዋል፡፡

በዚህም መሰረት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የነበሩት አቶ ዘይኑ ጀማል የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ ሲሆኑ የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት አቶ ካሳሁን ጎፌ ወደ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሄደዋል፡፡

አምባሳደር ሌላ አለም ገ/ዮሃንስ እና አቶ ፍሰሐ ወ/ሰንበት የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነዋል፡፡ አዲስ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር  ጀነራል ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button