AfricaEconomy

አሊኮ ዳንጎቴ 6ኛዉ የአለማችን ለጋሽ ሰዉ ተባሉ

አሊኮ ዳንጎቴ 6ኛዉ የአለማችን ለጋሽ ሰዉ ተባሉ

አርትስ 16/02/ 2011

መቀመጫዉን በ ዩኬ ያደረገዉ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ መፀሄት ነዉ እዉቅናዉን ለዳንጎቴ ግሩፕ ፕሬዘዳንቱ አሊኮ ዳንጎቴ የሰጠዉ፡፡ አሊኮ ዳንጎቴ የአለማችን 6ኛዉ ለጋሽ ሰዉ እንዲሆን ያደረገዉ አስካሁን 1.25 ቢሊዮን ዶላር ችሮታ በማድረጉ ነዉ ብሏል መፀሄቱ፡፡

ዘ ጋርዲያን እንደዘገበዉ ዋረን ቡፌት፣ቢል ጋትስ እና ጄ.ኬ ሮዉሊንግ ከአንድ እስከ ሶስት ያለዉን ደረጃ የያዙ ሲሆን ኦፕራህ ዊንፍሬይ እና ኤሎን መስክ አራተኛና አምስተኛ ደረጃን በቅደም ተከተል ይዘዋል፡፡

ከአሊኮ ዳንጎቴ ሌላም የአፍሪካ ህብረት ባንክ ፕሬዝዳንቱ ቶኒ ኤሉሜላ 11ኛዉ በጎ ሰዉ ተብለዋል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button