News

በጣሊያን ቬነስ በደረሰ ከባድ ነፋስ አዘል ዝናብ የጎርፍ መጥለቅለቅ ተከስቷል

በጣሊያን ቬነስ በደረሰ ከባድ ነፋስ አዘል ዝናብ የጎርፍ መጥለቅለቅ ተከስቷል

አርትስ 21/02/2011

 

በቬነስ የሚገኘው የውሃና የከባድ ዝናብ የማፋሰሻ ማጠራቀምያ ከአቅም በላይ በመሙላቱ 75 በመቶ የከተማዋ ክፍል በጎርፍ ተጥለቅልቋል፤ መንገዶችም ተዘግተዋል በርካታ የሀገሪቱ እንቅስቃሴዎች ቆመዋል፡፡

እንደ ቢቢሲ ዘገባ በደረሰው አደጋ እስከ አሁን በአገሪቱ ዘጠኝ ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል በጣልያን በሚገኙ በርካታ ክልሎች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች እና የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎ የሕዝቡን ደኅንነትለመጠበቅ ሲባል ተዘግተዋል፡፡

 

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button