Breaking News

በኦሮሚያ ክልል እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የዜጎችን እንዳይፈናቀሉ ስምምነት ላይ ተደረሰ

በኦሮሚያ ክልል እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የዜጎችን እንዳይፈናቀሉ ስምምነት ላይ ተደረሰ

አርትስ 21/02/2011

በኦሮሚያ ክልል እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ላይ እየተስተዋለ ያለውን የፀጥታ ችግር በአፋጣኝ ለመፍታት በሚቻልባቸውጉዳዮች ላይ የሁለቱ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ተወያይተዋል።

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን  በኦሮሚያ ክልል ርዕሰመስተዳድር ጽህፈት ቤት ተገናኝተው ነው የተወያዩት።

በሁለቱ ክልሎች መካከል የተደረሰው ስምምነትም በአፋጣኝ ተግባራዊ እንዲሆን ከስምምነት ላይ ተደርሷል።

leave a reply