EthiopiaSocialSport

የአዲስ አበባ ስታድየም በዛሬው ዕለት በአፍሪካ የመጀመርያዉ የአየር ብክለት መለኪያ ተገጠመለት

አርትስ ስፖርት 23/02/201

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እንዳስታወቀዉ የአየር በክለት መለኪያ መሳሪያዉ በአለም አቀፍ ደረጃ በአሁኑ ሰዓት በፈረንሳይ  – ሞናኮና፤ በአርጀንቲና – ቦነስ አይረስ ብቻ የሚገኝ ነው ።

ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ ከአለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ፣ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ እና  ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴአባላት በተገኙበት መሳሪያውን  በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡

የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አትሌት ኃይሌ ፥  ኢትዮጵያን  ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት በተለየ መርጦ  በኢትዮጵያ የአየር ብክለት መለኪያ እንዲገጠም በማድረጉምስጋና ያቀረበ ሲሆን፤  ይህ መሣሪያ  ለሀገሪቱ  የአትሌቲክስ እንቅስቃሴ የጎላ  ጠቀሜታ እንደሚኖረው  ተነግሯል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button