AfricaEthiopiaPolitics

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት ጋር ተወያዩ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት ጋር ተወያዩ

አርትስ 28/02/2011

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሀመትን ትላንት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሀመት በነበራቸው ቆይታም በአፍሪካ ወቅታዊ ጉዳዮችና ምሰራቅ አፍሪካ ሰላምና ፀጥታ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።

ከዚህ ባለፈም የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሀመት ለፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በፕሬዚዳንትነት  በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ በመልካም መኞታቸው ገለጸውላቸዋል።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button