EthiopiaPoliticsRegions

አቶ ኦሪዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው ተሾሙ

አቶ ኦሪዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው ተሾሙ

አርትስ 29/02/2011

 

የሐረሪ ክልል ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ  የቀድሞ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር  የነበሩትን አቶ ሙራድ አብዱላሂን በመተካት አቶ ኦሪዲን በድሪን  የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አድርጎ መሾሙ ተነግሯል፡፡

ክልሉን በርዕሰ መስተዳድርነት ላለፉት 12 ዓመታት ያስተዳደሩት  አቶ ሙራድ አብድላሂ

በ2010 ዓ.ም ከርዕሰ መስተዳድርነታቸው ለመልቀቅ ጠይቀው የነበረ ቢሆንም ምክር ቤቱ  ሳይቀበላቸው መቅረቱ ይታወሳል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button