Breaking News

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራች መሆኑን ተናገሩ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራች መሆኑን ተናገሩ

አርትስ 29/02/2011

 

ፕሬዚዳንቷ በኢትዮጵያ የምጣኔሃብት ግንባታ ሂደት ውስጥ የግሉን ዘርፍ ያለውን ተሳትፎ በተመለከተ በደቡብ አፍሪካጆሃንስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ማብራሪያ አቅርበዋል።

ኢትይጵያ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ማከናወኗንም ነው ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የጠቀሱት፡፡

ፕሬዚዳንቷ በማብራሪያቸው በአገሪቱ የተገነቡትን የኢንዱስትሪ ፓርኮችም  በማሳያነት አቅርበዋል ተብሏል።

leave a reply