Africa

20ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚዎች አስቸኳይ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል

አርትስ 05/03/2011

 

ስብሰባው በአፍሪካ ህብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ በህብረቱ ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፈቂ መሃመት በይፋ ተከፍቷል።

በስብሰባው ላይ የአፍሪካ ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተገኝተዋል።

20ኛው አስቸኳይ ስብሰባ በመሪዎች ጉባኤ ውሳኔ በሚተላለፍባቸው አጀንዳዎች ላይ ይመክራል።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button