EthiopiaSport

የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ድል ተቀዳጀ

አርትስ ስፖርት 05/03/2011

ብሔራዊ ቡድኑ በ2019 በግብፅ አስተናጋጅት ለሚካሄደው የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ለመሳተፍ እናበ2020 በጃፓን ቶኪዮ የኦሎምፒክ ተሳትፎ ለማግኘት የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየምከሶማሊያ አቻው ጋር አድርጎ 4 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡

የድል ጎሎችን ከነዓን ማርክነህ፣ እስራኤል እሸቱ፣ አማኑኤል ገብረሚካኤልና አቡበከር ሳኒ ማስቆጠር ችለዋል፡፡

በጨዋታው አአቡበከር ሳኒ በሶማሊያው ተጫዋች መሀመድ ዓሊ ላይ ጥፋት በመስራቱ በቀይ ካርድ ከሜዳተሰናብቷል።

የመልሱ ጨዋታ ሶማሊያ ውስጥ ባለው አለመረጋጋት ምክንያት ጅቡቲ ላይ የሚከናወን ይሆናል

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button