EthiopiaLegalPoliticsSocial

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል እና የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ አቶ ያሬድ ዘሪሁን በቁጥጥር ስር ዋሉ

አርትስ 06/03/2011

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለአርትስ  እንደገለፀው ተጠርጣሪው  በትናንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር ውለዋል።

አቶ ያሬድ ዘሪሁንን አስመልጠዋል በሚል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ትናንት  ፍርድ ቤት መቅረባቸው ይታወሳል፡፡

ከነዚህ ግለሰቦች መካከል  የነብስ አባቱ አባ ሃይለማርያም ሃይለሚካኤል እና ሾፌራቸው አሸናፊ ታደለ ናቸው  ፍርድቤት የቀረቡት፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button