EthiopiaLegal

አንድ ግለሰብ በተጭበረበረ ቼክ 14 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር ሊያወጣ ሲል ተያዘ

አርትስ 10/03/2011

ተጠርጣሪው አቶ ገመቹ ጫላ በሚል ስም  ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻላ ቅርንጫፍ  ባለፈው አርብ የባንክ ሂሳብ የከፈተ ነው።

ዛሬም ወደ ባንኩ ቅርንጫፍ በማምራት በተጭበረበረ የአምበሳ አውቶብስ ቼክ 14 ሚሊዮን  724 ሺህ ብር  በማውጣት አርብ ዕለት ወደ ከፈተው የባንክ ሂሳብ ለማዛወር ሲል ነው በብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ክትትል ተደርጎበትመያዙን ፋና የዘገበው ።

ተጠርጣሪው በሰዓቱ ለባንኩ ቅርንጫፍ የደንበኞች አገልግሎት ኃላፊ 1 ሚሊዮን ብር ጉርሻ በማቅረብ እንዲፈፀምለት ለማግባባት ሞክሮም እንደነበር ተመልክቷል።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button