EthiopiaPolitics

ጠ/ሚኒትሩ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር በምርጫ ጉዳይ ሊወያዩ ነው

አርትስ 14/03/2011

በዴሞክራታይዜሽን ጉዞ እና በሚቀጥለው ዓመት የሚደረገውን አገራዊ ምርጫ ነፃና ፍትሐዊ ለማድረግ ሊወሰዱ ስለሚገባቸው አስፈላጊ የሪፎርም ስራዎች ውይይት እንደሚደረግ የጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታውቋል፡፡

በፅ/ቤቱ አዳራሽ በሚካሄደው ውይይት ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊቀመናብርት ጥሪ ተደርጎላቸዋል፡፡ በውይይቱ ላይ በአገር ውስጥ የተመዘገቡ ተፎካካሪ ፓርቲዎች እና ጥሪ ተደርጎላቸው ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱ ፓርቲዎችንም ያካትታል ብሏል ፅ/ቤቱ፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button