EthiopiaPoliticsRegions

አቶ መላኩ ፈንታ ተሾሙ

አቶ መላኩ ፈንታ ተሾሙ

አርትስ 09/04/11

 አቶ መላኩ ፈንታ የአማራ አቀፍ ልማት ማህበር(አልማ) ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው

መሾማቸውን የአልማ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ለአማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት አስታውቋል፡፡

አቶ መላኩ ፈንታ የሀገሪቱን የጉምሩክና የታክስ አስተዳደር ስርዓትን ያሻሻሉና የቀየሩ አመራርም ናቸው፡፡፡

አቶ መላኩ ፈንታ በቅርቡ የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆነው መመረጣቸው ይታወቃል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button