EthiopiaPoliticsRegions

ኦነግ ስምምነቶችን ተግባራዊ ያለማድረጉ በኦሮሚያ ለተከሰቱ ችግሮች ምክንያት መሆኑን (የኦሮሞ ዲማክራሲያዊ ፓርቲ )ኦዲፒ ገለጸ

ኦነግ ስምምነቶችን ተግባራዊ ያለማድረጉ በኦሮሚያ ለተከሰቱ ችግሮች ምክንያት መሆኑን (የኦሮሞ ዲማክራሲያዊ ፓርቲ )ኦዲፒ ገለጸ

አርትስ 16/04/2011
በኦነግና ኦዲፒ መካከል ተደርገው የነበሩ ስምምነቶችን ኦነግ ተግባራዊ አለማድረጉ አሁን በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚፈጠሩ ችግሮች ምክንያት እንደሆነ የኦዲፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ ገልጽዋል፡፡

በሁለቱ ፓርቲዎች መካከል ተደረሶ የነበረው በአንድ ሃገር ሁለት መንግሥት የማይኖርበት እና ትጥቅ የመፍታት ጉዳይ እንዳልተከበረ በምዕራብ ኢትዮጵያ እየተከሰቱ ላሉ ግጭቶች ምክንያት ነው ብለዋል የኦዲፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሞገስ ኢዳኣ፡፡

በኦነግ በኩል እንዲከበሩ የሚጠበቁ ሰምምነቶች ደግሞ የመኪና እና የቤት ጥቅማ ጥቅሞች እንዳልተከበረላቸው እና በኦዲፒ በኩል በመንግሥት መዋቅር ውስጥ የገቡ አካላት ለምን እንድገቡም ጠይቀዋል ኢቢሲ እንደዘገበው ፡፡

 

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button