EducationEthiopiaPoliticsRegionsSocial

ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ልምዳቸውን አካፈሉ

አርትስ 18/03/2011

የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማቀድሞ በተማሩበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5ኪሎካምፓስ ጊቢ ተገኝተው ለተማሪዎች ልምዳቸውንያካፈሉ ሲሆን በተጨማሪም የተማሩበትንየመማሪያ ክፍልን፤ የማደሪያ ዶርማቸውን ጎብኝተው ከተማሪዎቹ ጋር የተቋሙን ማዕድቆርሰዋል፡፡ ያለፉበትንም መንገድ ለተማሪዎቹበማሳወቅ እንዲነቃቁ እና የተሻለ ነገር እንዲሰሩአሳስበዋል፡፡

እንደ ከንቲባ ፅህፈት ቤት ገለፃ መሰል የልምድማካፈያ መድረኮች በሌሎች የከፍተኛ ትምህርትተቋማት በቀጣይነት ይከናወናሉ፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button