Politics

የአዴፓ አዲስ አርማ ይፋ ሆነ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አዲሱን አርማውን ትናንት ይፋ አድርጓል

ፓርቲው የአርማ ለውጥ ውሳኔውን ያሳለፈው ባለፈው መስከረም ወር ባካሄደው 12ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ ላይ እንደነበር ይታወሳል።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button