Breaking News

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ኡመርና የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አህምድ ሽዴ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል::

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ኡመርና የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አህምድ ሽዴ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል:: ዉይይቱም የተኮረው በሶማሌ ክልል ልማትና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ ሲሄን ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድም የክልሉን ልማት የበለጠ በማጠናከር ረገድ አቅጣጫ ሰጥተዋል።

ምንጭ ፦ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት

leave a reply