EconomyEthiopia

ሼህ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ከእስር ተፈቱ።

ሼህ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ከእስር ተፈቱ።
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር ሼህ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ከእስር መፈታታቸው ተሰማ።
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሼክ መሃመድ መፈታታቸውን ከህግ አማካሪያቸው ተካ አስፋው አረጋግጧል፡፡
ሼክ መሃመድን ከእስር ለማስፈታት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ተደጋጋሚ ጥረት ሲያደርጉ መቆየታቸው የሚታወስ ነው፡፡
ከእስር መፈታታቸው ተከትሎም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰላም እንዲመለሱ መልካም ምኞት መግለጻቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ሳዑዲ አረቢያ በተጓዙበት ወቅት ከአልጋ ወራሽ ቢን ሳልማን ጋር ከተወያዩባቸው ጉዳዬች መካከል የመሀመድ አል አሙዲ መለቀቅ አንዱ ጉዳይ እንደነበር ይታወሳል ።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button