Uncategorized

የ86 ዓመቷ  አዛዉንት ጀሲካ ስሎዉተር በመኝታ ቤታቸዉ በሚያደርጉት ርምጃ ብቻ 54 ኪሎ  ቀንሻለሁ እያሉ ነዉ፡፡

የ86 ዓመቷ  አዛዉንት ጀሲካ ስሎዉተር በመኝታ ቤታቸዉ በሚያደርጉት ርምጃ ብቻ 54 ኪሎ  ቀንሻለሁ እያሉ ነዉ፡፡

ጉድ ኒዉስ ኔትወርክ እንዳወራዉ ሴትየዋ በ70 ዓመታቸዉ የልብ  ህመም አጋጥሟቸዉ ወደ ሆስፒታል ያመራሉ ፡፡ከሆስፒታሉ ሀኪሞች  እንደመፍትሄ የተነገራቸዉ ጉዳይ ቢኖር ክብደታቸዉን መቀነስ እንዳለባቸዉ ነዉ፡፡

እናም ጀሲካ ክብደታቸዉን ለመቀነስ ወደጂም አላመሩም ፡፡በመኝታቤታቸዉ በእርምጃ ስፖርታዊ እንቅስቃሴን ማድረግ ጀመሩ እንጂ፡፡

አመጋገባቸዉንም አስተካከሉ ከስጋና ከአልኮል ራቁ፡፡እናም አሁን አዛዉንቷ ጀሲካ ከክብደታቸዉ በግማሽ ቀንሰዋል፡፡ ሸንቃጣ አዛዉንት ሆነዋል፡፡

ጄሲካ ልምዳቸዉን ከመጠንያለፈ ዉፍረት ላጋጠማቸዉ ሰዎች ሁሉ ያካፍላሉ፡፡

በቀን በመኝታቤታቸዉ ጠባብ ወለል ዉስጥ ከ20-25 ደቂቃ ይራመዳሉ፡፡አስከ 3 ሺህ ያህል እርምጃ፡፡

ይህ የሁሌ  የጄሲካ የህይወትወ ዘይቤ ሆንዋል፡፡በቀን 3ሺህ እርምጃ፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button