Breaking News

የገቢዎች ሚንስትር ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የጅቡቲ ወደብን ጎበኙ።

የገቢዎች ሚንስትር ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የጅቡቲ ወደብን ጎበኙ።

የገቢዎች ሚንስትር ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የጅቡቲ ወደብን ጎበኙ።

ለሚኒስትርዋና ከሌሎች ሚንስቴር መስሪያ ቤቶች ለተዉጣጡ የሉኡካን ቡድን በጉብኝቱ ወቅት ስለወደቡ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡

በጂቡቲ ወደብ ላይ የሚያጋጥመውን መጨናነቅ ለመቅረፍ በተለይም የነዳጅ፣ ማዳበሪያና ስንዴን ጨምሮ ሌሎች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ምርቶች በፍጥነት ማመላለስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይም ዉይት ተደርጓል።
የሉኡካን ቡድኑ ወደ ጅቡቲ መሄዱ  የአገራቱን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ከማጠናከርና በተለይም የጉምሩክ ስርዓቱን የተቀላጠፈ ለማድግ ነዉ ብለዋል፡፡

ምንጭ፤- የገቢዎች ሚኒስቴር

leave a reply