Breaking News

ጠ/ሚር አብይ አህመድ  ከሶማልያ ከጂቡቲና ከሱዳን መሪዎች ጋር ተወያዩ::

ጠ/ሚር አብይ አህመድ  ከሶማልያ ከጂቡቲና ከሱዳን መሪዎች ጋር ተወያዩ::

ጠ/ሚር አብይ አህመድ  ከሶማልያ ከጂቡቲና ከሱዳን መሪዎች ጋር ተወያዩ::

ከሶማልያ ፕሬዚዳንት ጋር በነበራቸው ቆይታ ስለ ቀጠናው ሰላምና የኢኮኖሚ ትስስሩን እውን ስለማድረግ አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅቶች ተነጋግረዋል::

በተመሳሳይ ከጂቡቲ ጋር የተደረገው ውይይት እስከ ዛሬ የነበረውን የኢኮኖሚ ትስስር በአዳዲስ የመሰረተ ልማት ስራዎች ለማጠናከር ተስማምተዋል::

በመጨረሻም ከሱዳኑ ፕሬዝዳንት ጋር በነበራቸው ውይይትም የኢኮኖሚና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ላይ ትብብራቸውን ለማጠናከር መክረዋል::

leave a reply