Breaking News

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ  አሕመድ ከአፋር፣ ከሶማሌ፣ ከሐረሪ፣ ከቤንሻንጉል ጉምዝና ከጋምቤላ ክልል አጋር ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ  አሕመድ ከአፋር፣ ከሶማሌ፣ ከሐረሪ፣ ከቤንሻንጉል ጉምዝና ከጋምቤላ ክልል አጋር ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ  አሕመድ ከአፋር፣ ከሶማሌ፣ ከሐረሪ፣ ከቤንሻንጉል ጉምዝና ከጋምቤላ ክልል አጋር ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአፋር፣ ከሶማሌ፣ ከሐረሪ፣ ከቤንሻንጉል ጉምዝና ከጋምቤላ ክልል አጋር ፓርቲዎች  ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት በካሄዱበት ወቅት  በመደመር እሳቤ የመለወጥና አብሮ የማደግን አስፈላጊነት  አብራርተዋል።

ዶክተር አብይ  ለተሳታፊዎቹ ለግል ዕድገት፣ እምነት፣ ርኅራሄ እና በተለይም ማኅበረሰባቸውን ለመምራት ገንቢ ዕሴቶችን እንዲያበለጽጉ ማበረታታቸዉን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል።

leave a reply