Breaking News

ጠ/ሚር አብይ አሕመድ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሐመድ አብዱላሂ መሐመድ ጋር ተወያዩ፡፡

ጠ/ሚር አብይ አሕመድ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሐመድ አብዱላሂ መሐመድ ጋር ተወያዩ፡፡

ጠ/ሚር አብይ አሕመድ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሐመድ አብዱላሂ መሐመድ ጋር ተወያዩ፡፡

ዶክተር አብይ በጽ/ቤታቸው ባካሄዱት  የሁለትዮሽ ውይይት በአራት ዋና ዋና ጉዳዮች በተለይም በተፈረሙ ስምምነቶች መሠረት የተካሄደ ነው፡፡

እነርሱም የቀጣናውን ሰላም ማጠናከር፣ የኬንያ ሶማሊያ ግንኙነትን ማጠናከር፣ የጋራ የወደብ ልማትና ለአካባቢው ሰላም ከሶማሊላንድ አስተዳደር ጋር የሚኖረውን ግንኙነት ስለማጠናከር በሚሉት ርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ ዉይይቱ ተካሂዷል::

leave a reply