EconomyEthiopiaUncategorized

 አርትስ ሰበር  ዜና የተከሰከሰዉ የአውሮፕላን  የመረጃ ሳጥን  (ብላክ ቦከስ) ተገኝ፡፡

አርትስ ሰበር  ዜና

የተከሰከሰዉ የአውሮፕላን  የመረጃ ሳጥን  (ብላክ ቦከስ) ተገኝ፡፡

በቦታዉ የሚገኙ አንድ የአየር መንገድ ሀላፊ ለአርትስ እንደተናገሩት ከብላክ ቦክስ በተጨማሪ አዚራ የተባለ ለመረጃ ወሳኝ ቁሳቁስ ተገኝቷል፡፡የአውሮፕላኑ የድምጽ መቅጃም መገኘቱን ሰምተናል፡፡

ምናልባትም በነዚህ መሳሪያዎች ምክንያት የአደጋዉ ምክንያት ሊታወቅ እንደሚችል ተነግሯል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button