EthiopiaPolitics

ጠ/ሚር አብይ አሕመድ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤዝሊንን ነጋገሩ፡፡

ጠ/ሚር አብይ አሕመድ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤዝሊንን ነጋገሩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጽ/ቤታቸው ነዉ ዴቪድ ቤዝሊንን ተቀብለው አነጋገሩ። በጣልያን ሮም ከነበራቸው የቀጠለው የዛሬው ውይይት ኢትዮጵያ በምግብ ዋስትና፣ በተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ና በዓቅም ግንባታ ዘርፎች ለምታደርጋቸው የልማት እንቅስቃሴዎች እና  የዓለም ምግብ ፕሮግራም የሚሰጠውን ድጋፍ አጠናክሮ ለመቀጠል ባለው ቁርጠኝነት ላይ ያተኮረ ነበር።

 

 

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button